ፍቺ ምክኒያቱና ውጤቱ በተሻሻለው የኢትዮጵያ ቤተሰብ ህግ መሰረት ስለ ፍቺና ዉጤቶቹ ማወቅ ይፈልጋሉ ? እንግዲያው የኢትዮጵያ ቤተሰብ ህግ ስለፍቺ፣ ምክኒያቱና ውጤቱ የደነገገውን ከዚህ እንደሚከተለው አስቀምጠንልዎታል፡፡ በኢትዮጵያ ህግ መሠረት ጋብቻ እንዴት መፍረስ እንደሚችል በኢትዮጵያ የተሻሻለው ቤተሰብ ህግ ውስጥ በዝርዝር ተቀምጧል፡፡ በኢትዮጵያ ሦስት አይነት የጋብቻ አይነቶች አሉ፡፡ እነርሱም ሀይማኖታዊ ጋብቻ፣ ባህላዊ ጋብቻ፣ ህጋዊ/ሲቪል ጋብቻ ናቸው፡፡ የጋብቻው አይነት […]

Read More